ለመጀመሪያ ጊዜ በሐዋሳ ከተማ ዛሬ ጥቅምት 10 ቀን 2006 ዓ.ም. በሚካሄደው የኃይሌ ገብረ ሥላሴ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች አሸናፊ ለሚሆኑት አትሌቶች ለያንዳንዳቸው የ100
ሺሕ ብር ሽልማት እንደሚሰጥ አዘጋጁ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡
አዘጋጁ አክሎ እንደገለጸው በሐዋሳው የኃይሌ ማራቶን በወንዶች ከ2 ሰዓት 12 ደቂቃ በታች፣ በሴቶች ከ2 ሰዓት 30 ደቂቃ በታች በማሸነፍ ክብረ ወሰን ለሰበረ ተጨማሪ 100 ሺሕ ብር ጉርሻ ይሸለማል፡፡