የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ በጠራው ጉባኤ በድርጅቱ የወደፊት የትግል ኣካሄድ ላይ በመወያየት ወሳኔዎች ኣሳልፏል።
ቅዳሜ ቀን በተካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ ድርጅቱ እስከኣሁን ድረስ የተከተለውን የትግል ስልት የገመገመ ሲሆን፤ ይከተለው የነበረው የተናጠል የትግል ስልት ፖለቲካዊ ግቦቹን ለማሳካት እንዳላስቻለው ኣመልክቷል።
በመሆኑም በችግሮቹ መፍትሄ ላይ በስፋት በመምከር፤ ለተሳካ የፖለቲካ ትግል ከሌሎች መሰል ብሄራዊ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመታገል ወስኗል።
በውሳኔው መሰረት በኣሁኑ ጊዜ በብሄራዊ ደረጃ በመንቀሳቀስ ላይ ካሉት የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia -Medrek''መድረክን'' በመምረጥ መድረክን በመቀላቀል በጋር ለመስራት መወሰኑን ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ ዘግቧል።
ክቡራን ኣንባቢያ በሲኣን ውሳኔ ላይ ያላችሁን ኣስተያየት በምከተለው ኣድራሻ ላኩልን: [email protected]
ጥቂት ስለ መድረክ፦
Medrek (officially the "Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia") is an Ethiopian opposition political coalition founded in 2008 which contested the Ethiopian general election, 2010. In thatelection, Medrek won a single seat in the Council of People's Representatives, representing an electoral district in Addis Ababa.[1] This was allegedly due to lack of election transparency. Medrek won 30% of the individual vote nationwide but it received only one seat in parliament because of Ethiopia's winner takes all system for each constituency.[2]
The coalition was formed in 2008 by four parties and 2 politicians:[3]
For the 2010 elections, they listed eight constituent parties, including three parties that had been part of the UEDF:[6]
ምንጭ፦http://en.wikipedia.org/wiki/Medrek

- United Ethiopian Democratic Forces, led by Merera Gudina and Beyene Petros
- Oromo Federalist Democratic Movement, led by Bulcha Demeksa
- Somali Democratic Alliance Forces, and the
- Union of Tigrians for Democracy and Sovereignty (also known as ARENA)
- Dr. Negasso Gidada MP, former President of Ethiopia
- Siye Abraha, former Defense Minister
For the 2010 elections, they listed eight constituent parties, including three parties that had been part of the UEDF:[6]
- Oromo People's Congress, chaired by Merera Gudina
- Ethiopian Social Democratic Party
- Southern Ethiopia Peoples' Democratic Coalition
ምንጭ፦http://en.wikipedia.org/wiki/Medrek